ሃኪምዎን ይጠይቁ በአንጀት መታጠፍ በሽታ ምንነትና ህክምና ዙሪያ ከአድማጮች ለደረሱ ጥያቄዎች የባለ ሞያ ምላሽ አፈላልጓል።


ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ የአንጀት፥ የሆድ ዕቃና የጉበት በሽታዎች ሃኪም የሆኑት ዶ/ር ቤዛ ተኮላ ናቸው።

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ለማድመጥ ቀጥሎ ያለውን ይጫኑ።

የቃለ ምልልሱን ሁለተኛ ክፍል ለማድመጥ ቀጥሎ ያለውን ይጫኑ።