13 February, 2012
የአህጉራዊ ልዕልና አቀንቃኞች መታሰቢያ ሃውልት እያነጋገረ ነው
ለጋናው Kwame Nkurma እንደተደረገው ሁሉ የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ-ነግስት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት መታሰቢያ ሊቆምላቸው እንደሚገባ ያመኑ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው።
የንኩርማ ሃውልት የቆመው ለPan Africanism ምልክት እንዲሆን መሆኑን የተናገሩት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ደግሞ እንደ አፍሪካዊነታችን ልንኮራ ይገባናል፤ ብለዋል።
የዘገባውን ሙሉ ዝርዝር ቀጥሎ ያድምጡ፤
- Listen: የዘገባውን ሙሉ ዝርዝር ቀጥሎ ያድምጡ
MP3
VOA 60 - Africa
To view our site properly you may need to install the Geez font : Download Now
If you are still having problems viewing our site you may need to change your browser settings. FAQ: Update Browser Settings