blank

Inside VOA | Contact VOA News

መስታዎት

ሰላም ወጣቶች፥ ኑሮ እንዴት ነው?

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጣቢያ በየሁለት ሳምንቱ እሁድ መስታዎት የተሰኘ የወጣቶች ዝግጅት ይዞ ይጠብቃችኋል።

አዘጋጅና አቅራቢዎቹ ቆንጅት ታየና ሔኖክ ሰማእግዜር በወጣቱ፥ ስለወጣቱና የሀገሪቱን የወደፊት ሁኔታዎች ከፖለቲካ፥ ኢኮኖሚና ማህበረሰባዊ ጉዳዮችም ባሻገር የለት ተለት ኑሮን ከግሩም ጣእመ-ዜማዎች ጋር አካተን እንጠብቃችኋለን።

ፈታ ብላችሁ የእሁድ ምሽታችሁን ከመስታወት ጋር አድርጉ። የራዲዮ ጣቢያችሁን22እና በ31 ሜትር ባንድ ካደረጋችሁ አዝናኝ ሙዚቃዎችም አታጡም። በዝግጅታችን ላይ አስተያየት ካላችሁ በስልክ ቁጥር 202 205 4447 (የውስጥ መስመር 14) ደውሉ። ስልኩ የነጻ ነው፥ መስመሩም የናንተ ነው።ኢ-ሚይል ለሚቀናችሁ ደግሞ አድራሻችን horn@voanews.com ነው።

Amharic Radio Shows

ማሳሰቢያ ሥርጭታችንን በኢንተርኔት ለምትከታተሉና በተለመደው ድረ ገጻችን፥ www.voanews.com/amharic መግባት ላዳገታችሁ የኢትዮጵያ አድማጮቻችን አዲስ አማራጭ አለን። melkamzena.com የተሰኘውን መግቢያ ይጠቀሙና ጥቂት ሰኮንዶች ይጠብቁ። አዲስ ገጽ ሲከፈትልዎ ከገጹ ሥር የሚያገኙትን “Use Psiphon” የሚለውን ቃል ይጫኑ። በቀጥታ ወደ አሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ድረ ገጽ ይወስድዎታል።

Yabello Gojjo Bet

ልዩ ዘገባዎች

VOA 60 - Africa

To view this site, you need to have Flash Player 9.0.115 or later installed. Click here to get the latest Flash player.


Get the Geez Font

To view our site properly you may need to install the Geez font : Download Now

If you are still having problems viewing our site you may need to change your browser settings. FAQ: Update Browser Settings

VOA24 Video Channel

VOA Congo Story