blank

Inside VOA | Contact VOA News

ልዩ ዘገባዎች - የአለምና አህጉራዊ ዜናዎች

Yabello Gojjo Bet

Borena Zone Surrupa Ethiopia 020911

>በደቡባዊ ሶማሊያ ድርቁ ወደ ቸነፈር ተሸጋግሯል

በድርቅና ረሀብ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር

ኢትዮጵያ 4.5 ሚሊዮን

ሶማሊያ 3.7 ሚሊዮን

ኬንያ 2.5 ሚሊዮን

ጅቡቲ 120 ሽህ

 

*እነዚህ ቁጥሮች በአሁኑ ሰዓት ጨምረዋል

እርዳታ በአርሲም እየታደለ ነው

በምእራብ አርሲ ሻላ ወረዳ አጄ ከተማ ለአካባቢው ነዋሪዎች የእህል እርዳታ ታደለ፡፡

ቸነፈር ያበረራቸው የሶማሊያ ስደተኞች በዶሎ ኦዶ

በዶሎ ኦዶ የስደተኞች መጠለያ ሠፈር የሚገኙ የሶማሊያ ስደተኞች ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ሆኗል።

ለተራቡ ሶማሊያዊያን እርዳታ የሚያደርሱ ተቋማት በአል-ሸባብ የኮቴ ክፍያ ተጠየቁ

እንደ አል-ሸባብ ያሉ አሸባሪ ድርጅቶች ከረድዔት ድርጅቶች ምንም አይነት ክፍያም ሆነ እርዳታ እንዳያገኙ የሚከለክሉ የጸረ-ሽብር አሰራሮችን ዩናይትድ ስቴይትስ አላልታለች።

በዶሎ ኦዶ በሰደተኞች ሰፈሮች የሚገኙ የሶማልያ ስደተኞች ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ነው ተባለ

በመጠለያዎቹ ያሉት ትንንሽ ልጆች በምግብ እጥረት እንደማቀቁ ተገለጸ

በቆሎ ናረ

በኢትዮጵያ የበቆሎ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ተጠቃሚዎችና የችርቻሮ ነጋዴዎች መማረራቸውን ይናገራሉ።

በቆሎ ናረ

በኢትዮጵያ የበቆሎ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ተጠቃሚዎችና የችርቻሮ ነጋዴዎች መማረራቸውን ይናገራሉ።

የአፍሪካ ቀንድ

ድርቅ፣ ረሃብና በሽታ በአፍሪካ ቀንድ

መላውን የአፍሪካ ቀንድ ተላላፊ በሽታዎች እያጥለቀለቁት መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አስጠነቀቀ፡፡

ኢትዮጵያ $398 ሚልዮን ዶላር የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋት ገለጸች

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የአገር ውስጥ ጉዳይ ለግሽበት አስተውጽዖ ማድረጉን አመኑ

A woman holds her malnourished child on arrival at Banadir hospital in Mogadishu, Somalia, July 7, 2011

በደቡብና ምስራቅ ኢትዮጵያ ከተራቡ ሰዎች በተጨማሪ ሶማሊያዊያን ስደተኞች እርዳታ ይሻሉ

በምስራቅና በደቡብ ኢትዮጵያ የተራቡ ዜጎችና ስደተኛ ሶማሊያዊያንን ህይወት ለማዳን ከፍተኛ እርዳታ እንደሚያስፈልግ WFP አስታወቀ። ኬንያን ጨምሮ 10 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል።

ብሪታንያ ለኢትዮጵያ ድርቅ 38 ሚልዮን ፓውንድ ለመሰጠት ቃል ገባች

በአፋር ክልል የእሳት-ጎመራው ብናኝ ችግር መፈጠሩ ተገለጸ

A Somali woman stands in front of Somalis queuing outside the reception center in Ifo refugee camp, one of three camps in Kenya's Dadaab refugee complex on July 25, 2011

ሱማሊያዊያን ዳዳብ ኬንያ ናብ ዝርከብ ማእኽል ስደተኛታት ዝገብርዎ ጉዕዞ ኻሊእ ሽግር ይፈጥረሎም ከምዘሎ ተገሊፁ

ብቢማዕልቱ ናብ ሓደ ሽሕን ሰለስተ ምእትን ዝፅግዑ ሱማሊያዊያን ናብ ኬንያ ይሰግሩ

twitter.com/voaamharic

Official Drought Areas 140911

ድርቅና ረሀብ በአፍሪካ ቀንድ

የአፍሪካ ቀንድ ድርቅ ፎቶዎች

የድርቁን ፎቶዎች ይመልከቱ >

ልዩ ዘገባዎች

How You Can Help

Ukame Wakumba Pembe Ya Afrika

Drought Strikes the Horn

Aid agencies are responding to the crisis in the Horn of Africa.