
ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንን ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።
አዎን! ዘወትር ቅዳሜ ማታ በሙዚቃ ቃና እርስዎም - ለቤተሰብ፣ለጓደኛ፣ለዘመድ አዝማድ ዜማ እንዲመርጡ ተጋብዘዋል።ምርጫዎን ለሙዚቃ ቃና አዘጋጅ ለደሳለኝ መኮንን ብለው ይላኩ።
በነፃው የመልእክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ202-205-9942 የውስጥ መስመር 14 ብለው ይደውሉ።ወይንም በፖስታ ደብዳቤ መፃፍ ለምትፈልጉ፣ የፖስታ አድራሻችን
To: Yemusica Qana
V.O.A, Amharic Service
Washington, D.C. 20237
U.S.A. ብላችሁ ፃፉልን።
በኢሜይል ለምትፅፉልን ደግሞ፣የኢሜይል አድራሻችን
horn@voanews.com ወይም yemusicaqana@voanes.com
ብላችሁ ኢሜይል ብታደርጉልን አስተያየታችሁንም ሆነ የዜማ ምርጫዎቻችሁን በደስታ ተቀብለን እናስተናግዳለን።
በሙዚቃ ቃና ቅንብር በእርግጥ ይዝናናሉ!