blank

Inside VOA | Contact VOA News

ሬድዮ

ተጨማሪ

አሳታፊ

Web Services

የራዲዮ መጽሔት

ሰላም፥ ጤና ይስጥልን፥ እንዴት ናችሁ? ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ ከዋሽንግተን ዲሲ፤

አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ ትኩረት የሚጋብዙ ነጥቦችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው -- የራዲዮ መጽሔት።

Show hosts Alula Kebede (left) and Addisu Abebe (right)ሰዓት?

በልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ዘርፎች የተካኑ አንጋፋና ወጣት ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች በማራኪ ወጎቻቸውን ሊያስደምሙንና    በጥበብ ሥራዎቻቸው ሊያዝናኑን ጭምር ቀጠሮ የሚይዙበት የሳምንቱ-መጨረሻ ልዩ ጊዜ፤ እሁድ ምሽት ነው ሰዓቱ።

 Show hosts Alula Kebede and Addisu Abebe

በተለያዩ ርዕሶች ላይ ያተኮሩ ቃለ ምልልሶች፥ ለዛና ቁምነገር ያዘሉ አዝናኝ ወጎች፥ ሥነ ግጥምና ግሩም ዜማዎች፤ በአጠቃላይም  ከጥሩ ራዲዮ ፕሮግራም መስማት የሚሿቸው ቀልብ-ገዢ ዝግጅቶች የሚደመጡበት የእርስዎ ራዲዮ -- የሰንበት
ምሽት ምርጫዎ የራዲዮ መጽሔት ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ።

የፕሮግራሙ አዘጋጆች፥ አዲሱ አበበና አሉላ ከበደ፤ የአዲስ አበባውን የራዲዮ መጽሔት ልዩ ዘጋቢያችንን ንጉሴ አክሊሉን ይዘን በየአስራ አምስት ቀኑ እሑድ፥ በተለይ ለዕለቱ ከተሰናዱና ከተመረጡ ዝግጅቶቻችን ጋር ብቅ እንላለን። አትጥፉ።

አዎን! እሑድ ከሆነ ዕለቱ፤ 

የራዲዮ መጽሔት ነው ሰዓቱ፤ አንዱን ዘሎ በሳምንቱ፤

Compelling radio programs in Amharic from Washington, D.C.  Radio that will entertain, inform and engage. Radio that puts a smile on your face.

Lively conversations with the best and the brightest.  Veterans and the new stars among Ethiopia's singers, musicians, film makers, lyricists, poets, writers and visual artists.

Join hosts Alula Kebede and Addisu Abebe from the Voice of America’s studio 14 in Washington, D.C. and Nigussie Aklilu in Addis Ababa on every other Sunday at 9 p.m. for radio that makes a difference.  A radio magazine for Ethiopia from the Voice of America.