አባ ፍራንሲስ የኬንያ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ November 27, 2015 7:03 PM Your browser doesn’t support HTML5 የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ፍራንሲስ የናይሮቢ ጉብኝታቸውን ያጠቃለሉት አንድ የተጎሣቆለ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ሰዎች መኖሪያ ሠፈር ተመልክተው ነው።